Abeni_7
Abeni_7 @Abeni_7

“አንተ ጐበዝ፥ በጕብዝናህ ደስ ይበልህ፥ በጕብዝናህም ወራት ልብህን ደስ ይበለው፥ በልብህም መንገድ ዓይኖችህም በሚያዩት ሂድ፤ ዳሩ ግን ስለዚህ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ወደ ፍርድ እንዲያመጣህ እወቅ።”
— መክብብ 11፥9😊

Abeni_7
Abeni_7 @Abeni_7

ልናደርጋቸው አስበናቸው የተውናቸው ነገሮች ናቸው ካለፉ በኋላ ባደረግናቸው ብለን የምንቆጭባቸው።
አድርገን መሳሳትን ሳይሆን ፣ ሳናደርግ መተውን እንፍራ

#መልካም_ዛሬ

Abeni_7
Abeni_7 @Abeni_7

❤እግዚአብሔር አብልጦ ይወደናል።❤

Abeni_7
Abeni_7 @Abeni_7

ማቴ 16:4

Abeni_7
Abeni_7 @Abeni_7

መርበብት
የምንወደውን ነገር አለማግኘታችንን ስናውቅ የበለጠ መውደዳችን፣ የምንወደውን ነገር እንደምናገኘው ስናውቅ ደግሞ የቀድሞው ፍቅራችን መቀዝቀዙ የዚህ አለም ድካም ነው።

#words

Abeni_7
Abeni_7 @Abeni_7

Let's see the power of words, and connect to our soul

#words_of_our_soul soul. #word #wordofgod #prayer #feeling #soul #God😀

Abeni_7
Abeni_7 @Abeni_7

Welcome to my journey Let's see the power of words, and connect to our soul

#words_of_our_soul soul. #word #wordofgod #prayer #feeling #soul #God

Abeni_7
Abeni_7 @Abeni_7

Welcome to my journey
Let's see the power of words , and connect with our soul.
#words_of_our_soul