Abeni_7
Abeni_7 @Abeni_7

መርበብት
የምንወደውን ነገር አለማግኘታችንን ስናውቅ የበለጠ መውደዳችን፣ የምንወደውን ነገር እንደምናገኘው ስናውቅ ደግሞ የቀድሞው ፍቅራችን መቀዝቀዙ የዚህ አለም ድካም ነው።

#words