fenan
fenan @fenan

“ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።” 💪
— 1ኛ ዮሐንስ 4፥4
መልካም_ቀን

fenan
fenan @fenan

“አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።”
— ፊልጵስዩስ 4፥7😍
AMEN 🖐🖐🖐🖐🖐