Pinned Post
De Fikadu
De Fikadu @desfil2927

@ሀሳብ

ሊና ኃይሉ
Lina Hailu
⭐⭐⭐⭐⭐

የሀሳብ መዳረሻ ዝግጅቶቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

➕➕➕ More ➕➕➕

፳፻፲፭ ግንቦት ፲፯ ዓርብ Hasab©Copyright

All Hasab.Studios Social Media Linked 🔗🔗🔗

YouTube 🔗

https://youtube.com/@HasabMultimedia

Facebook's 🔗
🔗

https://www.facebook.com/haMotive?mibextid=ZbWKwL

Instagram 🔗🔗

https://instagram.com/hasabecinema?igshid=YzgyMTM2MGM=

TikTok 🔗🔗

https://www.tiktok.com/@hasabclick?_t=8aS5QB9TWwn&_r=1

Twitter 🔗🔗

https://twitter.com/HasabCreation?t=OpPvoYH460okj5Eq_lQfHw&s=09

Telegram 🔗🔗 https://t.me/Hasabclick

Podcaster 🔗🔗

https://anchor.fm/desfil-bet

Podcast 📻 🔗

https://open.spotify.com/show/5nJSAl6cQKrXkNkEdXYAvI

De Fikadu
De Fikadu @desfil2927

Ethiopian Audiobooks & Podcast 📻📻📻

⭐⭐⭐⭐⭐

የሀሳብ መዳረሻ ዝግጅቶቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

➕➕➕ More ➕➕➕

፳፻፲፭ ግንቦት ፲፬ ሸኞ Hasab©Copyright

All Hasab.Studios Social Media Linked 🔗🔗🔗

YouTube 🔗

https://youtube.com/@HasabMultimedia

Facebook's 🔗
🔗

https://www.facebook.com/haMotive?mibextid=ZbWKwL

Instagram 🔗🔗

https://instagram.com/hasabecinema?igshid=YzgyMTM2MGM=

TikTok 🔗🔗

https://www.tiktok.com/@hasabclick?_t=8aS5QB9TWwn&_r=1

Twitter 🔗🔗

https://twitter.com/HasabCreation?t=OpPvoYH460okj5Eq_lQfHw&s=09

Telegram 🔗🔗 https://t.me/Hasabclick

Podcaster 🔗🔗

https://anchor.fm/desfil-bet

Podcast 📻 🔗

https://open.spotify.com/show/5nJSAl6cQKrXkNkEdXYAvI

De Fikadu
De Fikadu @desfil2927

ሀሳብ

Hasab Today

50 ሚሊዮን ዜጎቻቸውን በባርነት
የሚያኖሩ ሀገራት እነማን ናቸው?

📰📰📰📰📰📰📰📰📰📰📰📰📰

በአሁኑ ወቅት 50 ሚሊዮን የዓለማችን ዜጎች በባርነት ውስጥ እንደሚኖሩ አንድ ጥናት አመልክቷ።

50 ሚሊዮን ዜጎቻቸውን በባርነት የሚያኖሩ ሀገራት እነማን ናቸው?

የባሪያ ንግድ ከቆመ አልያም እንዲቆም ከተወሰነ ከ150 ዓመት በላይ ያስቆጠረ ቢሆንም ባርነት መልኩን ቀይሮ ዜጎችን ለስቃይ እየዳረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡

ኤኤፍፒ ወክ ፍሪ የተሰኘው ዓለም አቀፍ ተቋም ያስጠናውን ጥናት ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው ከሆነ አሁን ላይ 50 ሚሊዮን ዜጎች በዘመናዊ ባርነት ውስጥ እየኖሩ ናቸው፡፡

በባርነት ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች ቁጥርም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን የሚገልጸው ይሄው ጥናት ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ በቻ ተጨማሪ 10 ሚሊዮን ዜጎች ወደ ባርነት ህይወት ገብተዋል ተብሏል፡፡

ጦርነት፣ የአየር ንብረት ለውጥ እና የጤና ወርርሽኞች መስፋፋት በባርነት የሚኖሩ ዜጎችን ቁጥር እየጨመረው እንደሆነም በጥናቱ ላይ ተጠቅሷል፡፡

በነዚህ ጉዳቶች ምክንያትም ተገደው ወደ ትዳር የሚገቡ ዜጎች ቁጥር መጨመር፣ ወደ ወሲብ ንግድ መግባት፣የህጻናት ጉልበት ብዝበዛ እና ሌሎችም የግዳጅ ህይወቶች በዜጎች ላይ እየተጫኑ ነውም ተብሏል፡፡

በአሁኑ ወቅትም 28 ሚሊዮን ዜጎች በግዳጅ ስራ ውስጥ ያሉ ሲሆን 22 ሚሊዮን ያህል የዓለማችን ዜጎች ደግሞ በግዳጅ ትዳር ውስጥ ህይወታቸውን እየመሩ እንደሆኑ ይሄው ሪፖርት ያስረዳል፡፡

በዓለማችን ከ150 ዜጎች መካከልም አንድ ሰው በባርነት ህይወት ውስጥ እየኖሩ እንደሆነ ሲገለጽ የቡድን 20 አባል ሀገራት ሳይቀር ዜጎች የባርነት ህይወት እንዲመሩ እያደረጉ ናቸው ተብሏል፡፡

ሰሜን ኮሪያ፣ ኤርትራ፣ ሞሪታኒያ ከፍተኛ መጠን ያለው ህዝባቸው በባርነት እንዲኖር ያደረጉ ሀገራት ተብለዋል፡፡
ሳውዲ አረቢያ፣ ቱርክ፣ የተባበሩት አረብ ኢምሬት እና ኩዌት በባርነት የሚኖሩ ሰዎች ያሉባቸው ተጨማሪ የዓለማችን ሀገራት እንደሆኑ ተገልጿል፡፡

እንዲሁም ሕንድ፣ ቻይና እና ሩሲያም ከአምስት ሚሊዮን እስከ ሁለት ሚሊዮን ያል ህዝባቸውን በባርነት ውስጥ እንዲኖሩ ያደረጉ ሀገራት ናቸውም ተብሏል፡፡

⭐⭐⭐⭐⭐

የሀሳብ መዳረሻ ዝግጅቶቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

➕➕➕ More ➕➕➕

፳፻፲፭ ግንቦት ፲፮ ሐሙስ Hasab©Copyright

All Hasab.Studios Social Media Linked 🔗🔗🔗

YouTube 🔗

https://youtube.com/@HasabMultimedia

Facebook's 🔗
🔗

https://www.facebook.com/haMotive?mibextid=ZbWKwL

Instagram 🔗🔗

https://instagram.com/hasabecinema?igshid=YzgyMTM2MGM=

TikTok 🔗🔗

https://www.tiktok.com/@hasabclick?_t=8aS5QB9TWwn&_r=1

Twitter 🔗🔗

https://twitter.com/HasabCreation?t=OpPvoYH460okj5Eq_lQfHw&s=09

De Fikadu
De Fikadu @desfil2927

ሀሳብ

Hasab Today

ሳኡዲ አረቢያ ለፕሬዝዳንት አላሳድ ያደረገችው አቀባበል ለአሜሪካ ግልጽ መልዕክት ማስተላለፉ ተገለጸ!

📰📰📰📰📰📰📰📰📰📰📰

ሶሪያ ከ12 ዓመታት በኋላ በሪያድ ጥረት ወደ አረብ ሊግ ተመልሷል።

ሳኡዲ አረቢያ ለፕሬዝዳንት አላሳድ ያደረገችው አቀባበል ለአሜሪካ ግልጽ መልዕክት ማስተላለፉ ተገለጸ።

የዓለማችን ዋነኛ የነዳጅ አቅራቢ ሀገር የሆነችው ሳኡዲ አረቢያ ላለፉት ዓመታት የዲፕሎማሲ መካረር ውስጥ ከገባችባቸው ሀገራት ጋር ወዳጅነቷን በማሻሻል ላይ ትገኛለች፡፡

ሀገሪቱ የመካከለኛው ምስራቅ የበላይነትን ለመቆጣጠር ከአሜሪካ ጋር በመተባበር ከኢራን፣ ኳታር እና ሌሎችም ሀገራት ጋር የተበላሸ ግንኙነት ነበራት፡፡

የሳውዲው አልጋወራሽ ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ወደ ስልጣን ከመጡ ጊዜ ጀምሮ ከአሜሪካ ጋር ያለው ወዳጅነት እየሻከረ መምጣቱ እየተገለጸ ይገኛል፡፡

የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት የበለጠ እየተሸረሸረ የመጣው አሜሪካ ጋዜጠኛ ጀማል ካሾጊ ልዑል መሃመድ ቢን ሳልማን ቀጥተኛ ትዕዛዝ ተገድለዋል የሚል አቋም ከያዘችበት ጊዜ ጀምሮ ነው ተብሏል፡፡

ይህንን ተከትሎም ልዑል መሀመድ ቢን ሳለማን ሳኡዲ አረቢያ ያለ አሜሪካ አጋዥነት በራሷ ዲፕሎማሲዋን መቀጠል እንደምትችል ማሳየት ይፈልጋሉ ተብሏል፡፡

ሮይተርስ የገልፍ ጥናት ማዕከል ሊቀመንበር የሆኑት አብዱላዚዝ አል ሳገርን አነጋግሮ በሰራው ዘገባ ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ሀገራቸው ከዚህ በፊት ቁርሾ ውስጥ ከነበሩት ሀገራት ጋር ግንኙነታቸውን በማደስ ላይ ናቸው ብለዋል፡፡

በቅርቡም የሶሪያውን ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ከ12 ዓመት መገለል በኋላ ወደ አረብ ሊግ እንዲመለሱ ማድረጋቸው ለዋሸንግተን መልዕክት ማስተላለፋቸውን ለአብነት አንስተዋል፡፡

ሳኡዲ አረቢያ ከምንጊዜም ተቀናቃኟ ኢራን ጋር በቻይና አሸማጋይነት ግንኙነቷን ማደሷ፣ ከኳታር ጋርም ተመሳሳይ የዲፕሎማሲ ግንኙነቷን ማደሷ ሪያድ ያለ አሜሪካ እርዳታ በራሷ መቆም እንደምትችል በማሳየት ላይ እንደሆነችም ሊቀመንበሩ ጠቁመዋል፡፡

ሳኡዲ አረቢያ የመካከለኛው ምስራቅ የሀይል የበላይነትን በመቆጣጠር በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተጽዕኖ ፈጣሪነት በማሳየት ላይ መሆኗም ተገልጿል፡፡

⭐⭐⭐⭐⭐

የሀሳብ መዳረሻ ዝግጅቶቻችን ቤተሰብ ይሁኑ!

➕➕➕ More ➕➕➕

፳፻፲፭ ግንቦት ፲፮ ሐሙስ Hasab©Copyright

All Hasab.Studios Social Media Linked 🔗🔗🔗

YouTube 🔗

https://youtube.com/@HasabMultimedia

De Fikadu
De Fikadu @desfil2927

ሀሳብ

Motivated Day

ህልማችሁን ለማሳካት ሁሌም
ተስፋ እንዳትቆርጡ ከሌሎች ትምህርት ውሰዱ!

⭐ Mr. Bean is a British sitcom created by Rowan Atkinson and Richard Curtis, produced by Tiger Aspect and starring ...

በብዙ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች አንፈልግህም ተብሎ ተባሮዋል... ምክንያቱም በአነጋገሩ ችግሩ እና ሲናገር ቃላት በመደጋገሙ!

እሱም የራሱን ሾዎ <ሚስተር ቢን(Mr. Bean)> ማዘጋጀት ጀመረ። ይሄ ዓለም አቀፍ እውቅናን አጎናፀፈው!

#ሚስተር ቢን (Mr. Bean)

ሁሌም ህይወት ምቹ ልትሆን አትችልም። ህይወት ምቹ ሆና የፈለከውን ከሰጠች እየሄድክበት ያለው በስንፍና ቀላሉን መንገድ መርጠ ነው።

ህልማችሁን ለማሳካት ሁሌም ተስፋ እንዳትቆርጡ... ከሌሎች ትምህርት ውሰዱ!

Mr. Bean

1990 ‧ Comedy

#Ethiopia