Pinned Post

ፕላኔት
እንደ ሳይንሱ ከሆነ ፕላኔት ማለት ፀሀይን የሚዞር,ስርአቱን ጠብቆ እንዲቆይ በቂ መጠነቁስና የስበት ሀይል ያለው,በመጨረሻም በዙሪያው ተከታታይ የሆኑ ትናንሽ አካላት የሌሉት ነው ይላል
ፕላኔት 8 ሲሆኑ
እነሱም ሜርኩሪ,ቬነስ,መሬት,ማርስ,ጁፒተር,ሳተርን,
ኡራነስ,ኔፒትዩን ናቸው
የ20ኛው ክፍለዘመን ህዝቦች ፕላኔት ዘጠኝ ነው ብለው ነበር ፑሉቶ ጨምረው ሚያምኑት ከዛ በ2006 የአለም አቀፍ አስትሮኖሚ ህብረት ፕሉቶ ቅድም ባስቀመጥኩላችሁ መሰረት ማቷሟላው ነገር አለ ተብሎ ከፕላኔት ዝርዝር ወታላች

ይሄንን ያውቃሉ

ሮኬቶች ሳተላይቶችን ወይም እስፔስክራፍቶችን ይዘው ወደ ጠፈር ሲወነጨፍ አጠቃላይ ካላቸው ክብደት 94% የሚሆነው ነዳጅ(fuel) ነው ቀሪው 6% ብቻ ነው የሳተላይቶች ወይም የእስፔስ ክራፍቶቹ ክብደት ሊሆን የሚችለው።

ይሄም ማለት ከመሬት ከተወነጨፉ በዋላ 6% የሚሆነው ክብደታቸው ብቻ ነው ጠፈር ውስጥ የሚደርሰው ቀሪው ተቃጥሎ የሚቀር ነገረ ነው። ለምሳሌ 100 ቶን ክብደት ወደ ጠፈር ቢላክ 94 ቶኑ ነዳጅ ወይም ጉዞውን ለማሳለጥ የሚጥቅሙ ነገሮች ናቸው

ሳይንቲስቶች ይሄንን ሁሉ ሐይል ወይም ነዳጅ የሚጠቀሙት ከመሬት ከባቢ አየር ሰብሮ ለመወጣት ነው ።
አስትሮኖሚ እና ቴክ

ዓለም አቀፉ የህዋ ምርምር ጣቢያ (አይኤስኤስ) እአአ 2031 መጀመሪያ ላይ ወደ ምድር ወድቆ ፓስፊክ ውቅያኖስ ውስጥ እንደሚገባ የአሜሪካ የህዋ ምርምር ተቋም ናሳ አስታወቀ።
Astronomy and tech

ቻንድራ x-ray ቴሌስኮፕ

ይህ ቴሌስኮፕ እ.ኤ.አ.ሀምሌ 23 በ1999 ዓመተ ምህረት በNASA ህዋ ላይ የተላከ ቴሌስኮፕ ነዉ።