ሰላም ሰላም!
እንደ ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች በሰላም ኢቲ ማንኛውንም መረጃ ለማጋራት ቀላል ነው። ከታች ከምስሉ እንደምትመለከቱት ምስል፣ ቪዲዮ፣ ፅሁፍ፣ Zip ፋይሎች፣ የቀጥታ ስርጭት (Live) መረጠው ማጋራት ይችላሉ።

በሰላም ኢቲ እውቅና የሚሰጣቸው ታዋቂ ሰዎች ወይም ይዘት አመንጪዎች ከስማቸው ጎን ሰማያዊ ባጅ ይኖራቸዋል። እነዚህ ገለሰቦች ለተከታዮቻቸው የሚለቋቸው መረጃዎች ደህንነት ሲባል ማንነታቸው በጥንቃቄ በየግዜው የሚገመገም ይሆናል።

የሰላም ኢቲ አባላት ከሚከተሏቸው ይዘት አመንጪዎች ውጪ የማንኛውንም ይዘት አመንጪ መረጃዎች እንዲያዩ አይደረግም። ይህ ለይዘት አመንጪዎችና ለአድናቂዎቻቸው ሰላማዊ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር ያስችላል።

Selam! You can get Support by Sending Message Here... ሰላም፣ ማንኛውም ጥያቄ መልዕክት(Message) በመላክ መጠየቅ ትችላላችሁ!

🎓📚 Selam.et offers a platform for online tutors and educators to monetize their skills. Offer virtual classes, sell your lesson plans, and provide personalized coaching. Join us today and start making money sharing your knowledge 🎓📚 #SelamEtTutors #OnlineMonetization #ExpertiseSharing

በቲክቶክ (TikTok Live) ላይ ሀሳባችሁን የምታጋሩ ይዘት አመንጪዎች (Content Creators) ቲፕ (TIP) የሚለውን በመጠቀም ሀገር ውስት ካሉ ከፈለጉ ከውጪ አድናቂዎቻችሁ፣ በቴሌብር በሲቢኢብር እና ሌሎች የክፍያ አማራጮች ለፈለጉት አላማ ክፍያ መቀበል ይችላሉ!

ሰላም! 🤝 መረጃዎችን ለመለጠፍ (POST) ለማድረግ ይዘት አመንጪ(Content Creator) መሆን አለብዎ! ማንኛውም ሰው ይዘት አመንጪ መሆን ይችላል!

መረጃዎችን ለመለጠፍ (POST) ለማድረግና ገቢ በሚለጥፉት ስራዎ፣ በቲፕ (TIP) እና በሰብስክሪፕሽን(Subscription) ለመሰብሰብ ቨሪፋይ (Verify) መሆን እንዳለብዎ አይርሱ!

Step 1: Go to Edit my Page
Step 2: Then Click "Be a Creator!"
Step 3: Follow and Fill informations Needed (Add Your Kebele ID or Passport)
Step 4: Done! Start Posting! Start Earning!

📸🎨 Selam.et offers a platform for photographers and visual artists to monetize their work. Sell your prints, offer personalized coaching, and connect with new clients. Join us today and start making money doing what you love 📸🎨 #SelamEtPhotography #OnlineMonetization #ArtistsOfInstagram

🎭🎨 Artists and performers, are you ready to showcase your talents and make money doing what you love? Selam.et offers a variety of monetization options, from personalized coaching to virtual performances. #SelamEt #MonetizeYourTalent #CreativeEntrepreneur

🎤🎧 Musicians, are you looking to reach new audiences and sell your samples online? Selam.et offers a platform to sell your music, merchandise, and tickets to concerts or Parties. #SelamEt #MusicSales #VirtualConcerts

📹🎬 Filmmakers, are you ready to showcase your work and monetize your talent? Selam.et offers a platform to sell your films, merchandise, and personalized coaching services.
#SelamEt #FilmIndustry #MonetizeYourPassion