🌟 Elevate Your Experience with Selam.et! 🚀 Are you ready for a world of exclusive content, behind-the-scenes access, and direct connections with your favorite creators? Join Selam.et today and unlock a universe of creativity! 🎨✨ Don't miss out - support your favorite artists and content creators while enjoying incredible perks. 🔒💖 #SelamEt #SupportCreators #ExclusiveAccess #UnlockCreativity

🔜 Exciting news for the Selam.et community! Our mobile app is on its way to both Android and iOS. Get ready to connect in a whole new way! 📱 #SelamETAppComingSoon

በሰላም ዶት ኢቲ ማንኛውም የይዘት አመንጪዎች በቀላሉ ከ አሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገቡ የሚችሉ ሲሆን፣ ከሰላም ኢቲ እንደ ይዘት አመንጪ እውቅናና የማረጋገጫ ባጅ ለማግኘት ተጨማሪ የማንነት ማረጋገጫ ፎርም መሙላት ይጠበቃል። ታዋቂ ግለሰቦች ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው የማንንም መብት ሳይነካና የኮፒራይት ህግን ሳይጥስ በሰላም ኢቲ ይዘቶችን በመልቀቅና ገቢ ማግኘት ይችላል።  
  
እርስዎም አድናቂ፣ አክባሪ፣ ሆነው በነፃ መመዝገብና የሚወዱትን ይዘት አመንጪ ተከታታይ በመሆን በሚለቁት ስራዎች ማገዝ ይችላሉ። ሰላም ዶት ኢቲ ዘር ቀለም ሀይማኖት ሳይለይ በእኩልነት ሁሉንም ይዘት አመንጪዎች የሚቀበል ሲሆን፣ ከሌላው ማህበራዊ ሚዲያ ልዩ የሚያደርገው ግን እርስዎ በመተግበሪያው ከተከተሉት፣ ከወደዱት፣ ካከበሩት ግለሰብ ከሚለቀቀው ይዘት ውጪ ሌላ ካልፈቀዱት ይዘት አመንጪ ምንም አይነት መረጃዎች አይለቀቅም። ይህ ደግሞ በሌሎች የማኀበራዊ ድረገፃች የሚታዩ የጥላቻ ንግግሮች፣ የሐሰተኛ መረጃ ልውውጦችን ለመግታት ይረዳል።

የሞባይል ባንኪንግ የክፍያ አማራጮች ማደግ ጋር በተያያዘ በተለይ በፋይናንስ እጥረት ምክንያት ስራዎችን ሰርተው ለህዝብ ለማቅረብ ያልቻሉ እነዚህ ብዙ ተከታይ ያላቸውን ግለሰቦች በሰላም ኢት መተግበሪያ አማካኝነት የክፍያ ሲስተሙን በማቅለል አድናቂዎች በቀላሉ በተለያዩ መንገዶች ይዘቶችን በነፃ ከመልቀቅ ጀምሮ ክፍያ የሚጠይቁ ይዘቶች ክፍያ በመፈፀም ይዘት አመንጪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ የተዘጋጀ የማህበራዊ ሚዲያ አይነት ነው።

👋 Say hello to Selam.et, the new platform that allows creators to connect with their audience and get paid for their work. With Selam.et, you can support your favorite creators and help them continue making amazing content. Audience Spend As low as 10ETB per month.

ሰላም ሰላም!
እንደ ሌሎች ማህበራዊ ሚዲያዎች በሰላም ኢቲ ማንኛውንም መረጃ ለማጋራት ቀላል ነው። ከታች ከምስሉ እንደምትመለከቱት ምስል፣ ቪዲዮ፣ ፅሁፍ፣ Zip ፋይሎች፣ የቀጥታ ስርጭት (Live) መረጠው ማጋራት ይችላሉ።

በሰላም ኢቲ እውቅና የሚሰጣቸው ታዋቂ ሰዎች ወይም ይዘት አመንጪዎች ከስማቸው ጎን ሰማያዊ ባጅ ይኖራቸዋል። እነዚህ ገለሰቦች ለተከታዮቻቸው የሚለቋቸው መረጃዎች ደህንነት ሲባል ማንነታቸው በጥንቃቄ በየግዜው የሚገመገም ይሆናል።

የሰላም ኢቲ አባላት ከሚከተሏቸው ይዘት አመንጪዎች ውጪ የማንኛውንም ይዘት አመንጪ መረጃዎች እንዲያዩ አይደረግም። ይህ ለይዘት አመንጪዎችና ለአድናቂዎቻቸው ሰላማዊ የመረጃ ልውውጥ እንዲኖር ያስችላል።

Selam! You can get Support by Sending Message Here... ሰላም፣ ማንኛውም ጥያቄ መልዕክት(Message) በመላክ መጠየቅ ትችላላችሁ!

🎓📚 Selam.et offers a platform for online tutors and educators to monetize their skills. Offer virtual classes, sell your lesson plans, and provide personalized coaching. Join us today and start making money sharing your knowledge 🎓📚 #SelamEtTutors #OnlineMonetization #ExpertiseSharing

Get Verified! FOLLOW this Steps!
ቨሪፋይ ለመሆን ይህን በቪዲዮ የተመለከተውን መንገድ ይከተሉ።

* እርስዎን የሚገልፅ ፎቶ ማስገባትዎን ያረጋግጡ፣ መታወቂያ ፎቶ አንስተው ይላኩልን።

በቲክቶክ (TikTok Live) ላይ ሀሳባችሁን የምታጋሩ ይዘት አመንጪዎች (Content Creators) ቲፕ (TIP) የሚለውን በመጠቀም ሀገር ውስት ካሉ ከፈለጉ ከውጪ አድናቂዎቻችሁ፣ በቴሌብር በሲቢኢብር እና ሌሎች የክፍያ አማራጮች ለፈለጉት አላማ ክፍያ መቀበል ይችላሉ!

ሰላም! 🤝 መረጃዎችን ለመለጠፍ (POST) ለማድረግ ይዘት አመንጪ(Content Creator) መሆን አለብዎ! ማንኛውም ሰው ይዘት አመንጪ መሆን ይችላል!

መረጃዎችን ለመለጠፍ (POST) ለማድረግና ገቢ በሚለጥፉት ስራዎ፣ በቲፕ (TIP) እና በሰብስክሪፕሽን(Subscription) ለመሰብሰብ ቨሪፋይ (Verify) መሆን እንዳለብዎ አይርሱ!

Step 1: Go to Edit my Page
Step 2: Then Click "Be a Creator!"
Step 3: Follow and Fill informations Needed (Add Your Kebele ID or Passport)
Step 4: Done! Start Posting! Start Earning!

📸🎨 Selam.et offers a platform for photographers and visual artists to monetize their work. Sell your prints, offer personalized coaching, and connect with new clients. Join us today and start making money doing what you love 📸🎨 #SelamEtPhotography #OnlineMonetization #ArtistsOfInstagram

🎭🎨 Artists and performers, are you ready to showcase your talents and make money doing what you love? Selam.et offers a variety of monetization options, from personalized coaching to virtual performances. #SelamEt #MonetizeYourTalent #CreativeEntrepreneur