Joshua
Joshua @joshuaeyu

የእለቱ ጥቅስ
“ወደ ዓለም ምንም እንኳ አላመጣንምና፥”
— 1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥7

Joshua
Joshua @joshuaeyu

New Protestant mezmur

Joshua
Joshua @joshuaeyu

የዕለቱ ጥቅስ
“እንግዲህ ሰው ከበግ ይልቅ እንደምን አይበልጥም! ስለዚህ በሰንበት መልካም መሥራት ተፈቅዶአል አላቸው።”
— ማቴዎስ 12፥12
🙏

Joshua
Joshua @joshuaeyu

የእለቱ ጥቅስ
“እግዚአብሔርም፦ ብርሃን ይሁን አለ፤ ብርሃንም ሆነ።”
— ዘፍጥረት 1፥3
🙏🙏