🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️

የእናቶች ቀንን ማክበር አልደግፍም ነበር ምክንያቱም ሁሉም ቀን የእነሱ ቀን ስለሆነ አሁን ግን ሳስበው ከሁሉም ቀናት ያችን ቀን በተለየ ሁኔታ ልክ አመታዊ በአላትን በጉጉት እና በናፍቆት እንደምንጠብቀው ብናስባት እና ፍቅራችንን መግለጫ ብናደርግባት ብዬ አስባለሁ።
እናቴ በተለይ አሁን ያላንቺ መኖርን ሳስብ ገና ያስፈራኛል።