0%

Pinned Post

Endale @endale55
የጊዜህን ዝምድና ከህልውና ጋር አታጣላው:
ለዛሬ ግልፈጣህ የነገ ህልውናህን አታስይዝበት።
Pinned Post

Endale @endale55
በዚህ ሁሉ ገንዘባችን ነው ሁለት በረዶ ገዝተን በተማሪ ተከበን ያሽላላነው
ቀላል መሰልንህ።
Pinned Post

Endale @endale55
የኢትዮጵያ ገበዝ ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ።
እንኳን አደረሰን ለሰማዕትነት በዓሉ።
Pinned Post

Endale @endale55
ሌላው ሀገር
በሳይንስ
በቴክኖሎጂ
በጥበብ
በጦር ኃይል
በሰብዓዊ መብት አያያዝ
በህግ የበላይነት
ለዜጎች የተመቻቸ ሀገር ለማድረግ በሚሰሩ እጆች አንደኛ ሰሆኑ እናም
አህያ ቁጥር በአለም አንደኛ ነው።
የአህያ አኗኗር ለመኖራችን ምስክር አይሆንም ይሔ ታዲያ??
Pinned Post

Endale @endale55
በኃያላን ማንነት ውስጥ ጥልቅ አትኩሮት እና መገረም መደመም ከዚያም አልፎ በእርጋት መኖር ያለ የሚኖር ነው።
Pinned Post

Endale @endale55
የሳምሶን ትግል
የዘመናችን የሞት ሽረት ትግል
በነገራችን ላይ ሽረት ማለት ህይወት ማግኘት ፣ መዳን ማለት ነው።